"በፍጥነት ኃይል ለመሙላት ስልኩን ዳግም ያሰልፉት"
"ያለገመድ ኃይል ለመሙላት ስልኩን ዳግም ያሰልፉት"
"የAndroid TV መሣሪያው በቅርቡ ይጠፋል፤ እንደበራ ለማቆየት ይጫኑ።"
"መሣሪያው በቅርቡ ይጠፋል፤ እንደበራ ለማቆየት ይጫኑ።"
"በጡባዊ ውስጥ ምንም ሲም የለም።"
"በስልክ ውስጥ ምንም ሲም የለም።"
"የፒን ኮዶቹ አይዛመዱም"
"ጡባዊውን %1$d ጊዜ ትክክል ባልሆነ መልኩ ለማስከፈት ሞክረዋል። ከ%2$d ተጨማሪ ያልተሳኩ ሙከራዎች በኋላ ይህ ጡባዊ ዳግም ይጀመራል፣ ይህም ሁሉንም ውሂብ ይሰርዛል።"
"ስልኩን %1$d ጊዜ ትክክል ባልሆነ መልኩ ለመክፈት ሞክረዋል። ከ%2$d ተጨማሪ ያልተሳኩ ሙከራዎች በኋላ ይህ ስልክ ዳግም ይጀመራል፣ ይህም ሁሉንም ውሂብ ይሰርዛል።"
"ጡባዊውን %d ጊዜ ትክክል ባልሆነ ሁኔታ ለመክፈት ሞክረዋል። ስልኩ ዳግም ይጀመራል፣ ይህም ሁሉንም ውሂቡን ይሰርዛል።"
"ስልኩን %d ጊዜ ትክክል ባልሆነ ሁኔታ ለማስከፈት ሞክረዋል። ስልኩ ዳግም ይጀመራል፣ ይህም ሁሉንም ውሂቡን ይሰርዛል።"
"ጡባዊውን %1$d ጊዜ ትክክል ባልሆነ መልኩ ለመክፈት ሞክረዋል። ከ%2$d ተጨማሪ ያልተሳኩ ሙከራዎች በኋላ ይህ ተጠቃሚ ይወገዳል፣ ይህም ሁሉንም የተጠቃሚ ውሂብ ይሰርዛል።"
"ስልኩን %1$d ጊዜ ትክክል ባልሆነ መልኩ ለመክፈት ሞክረዋል። ከ%2$d ተጨማሪ ያልተሳኩ ሙከራዎች በኋላ ይህ ተጠቃሚ ይወገዳል፣ ይህም ሁሉንም የተጠቃሚ ውሂብ ይሰርዛል።"
"ጡባዊውን %d ጊዜ ትክክል ባልሆነ መልኩ ለመክፈት ሞክረዋል። ይህ ተጠቃሚ ይወገዳል፣ ይህም ሁሉንም የተጠቃሚ ውሂብ ይሰርዛል።"
"ስልኩን %d ጊዜ ትክክል ባልሆነ መልኩ ለማስከፈት ሞክረዋል። ይህ ተጠቃሚ ይወገዳል፣ ይህም ሁሉንም የተጠቃሚ ውሂብ ይሰርዛል።"
"ጡባዊውን %1$d ጊዜ ትክክል ባልሆነ መልኩ ለመክፈት ሞክረዋል። ከ%2$d ተጨማሪ ያልተሳኩ ሙከራዎች በኋላ የስራ መገለጫው ይወገዳል፣ ይህም ሁሉንም የመገለጫ ውሂብ ይሰርዛል።"
"ስልኩን %1$d ጊዜ ትክክል ባልሆነ መልኩ ለመክፈት ሞክረዋል። ከ%2$d ተጨማሪ ያልተሳኩ ሙከራዎች በኋላ የስራ መገለጫው ይወገዳል፣ ይህም ሁሉንም የመገለጫ ውሂብ ይሰርዛል።"
"ጡባዊውን %d ጊዜ ትክክል ባልሆነ መልኩ ለመክፈት ሞክረዋል። የስራ መገለጫው ይወገዳል፣ ይህም ሁሉንም የመገለጫ ውሂብ ይሰርዛል።"
"ስልኩን %d ጊዜ ትክክል ባልሆነ መልኩ ለመክፈት ሞክረዋል። የስራ መገለጫው ይወገዳል፣ ይህም ሁሉንም የመገለጫ ውሂብ ይሰርዛል።"
"የመክፈቻ ስርዓተ ጥለቱን %1$d ጊዜ በትክክል አልሳሉትም። ከ%2$d ተጨማሪ ያልተሳኩ ሙከራዎች በኋላ የኢሜይል መለያ ተጠቅመው ጡባዊዎን እንዲከፍቱ ይጠየቃሉ።\n\n ከ%3$d ከሰከንዶች በኋላ እንደገና ይሞክሩ።"
"የመክፈቻ ስርዓተ ጥለቱን %1$d ጊዜ በትክክል አልሳሉትም። ከ%2$d ተጨማሪ ያልተሳኩ ሙከራዎች በኋላ የኢሜይል መለያ ተጠቅመው ስልክዎን እንዲከፍቱ ይጠየቃሉ።\n\nእባክዎ ከ%3$d ሰከንዶች በኋላ እንደገና ይሞክሩ።"
"ስልክ በሙቀት ምክንያት ጠፍቷል"
"መሣሪያ በሙቀት ምክንያት ጠፍቷል"
"ጡባዊ በሙቀት ምክንያት ጠፍቷል"
"የእርስዎ ስልክ በመደበኛነት በማሄድ ላይ ነው።\nለተጨማሪ መረጃ መታ ያድርጉ"
"የእርስዎ ጡባዊ በመደበኛነት በማሄድ ላይ ነው።\nለተጨማሪ መረጃ መታ ያድርጉ"
"የእርስዎ ጡባዊ በመደበኛነት በማሄድ ላይ ነው።\nለተጨማሪ መረጃ መታ ያድርጉ"
"የእርስዎ ስልክ በጣም ግሎ ነበር ስለዚህ እንዲቀዘቅዝ ጠፍቷል። የእርስዎ ስልክ አሁን በመደበኛነት በማሄድ ላይ ነው።\n\nየሚከተሉትን ካደረጉ የእርስዎ ስልክ በጣም ሊግል ይችላል፦\n • ኃይል በጣም የሚጠቀሙ መተግበሪያዎችን (እንደ ጨዋታ፣ ቪድዮ ወይም የአሰሳ መተግበሪያዎች ያሉ) ከተጠቀሙ\n • ትልልቅ ፋይሎችን ካወረዱ ወይም ከሰቀሉ\n • ስልክዎን በከፍተኛ ሙቀት ውስጥ ከተጠቀሙ"
"የእርስዎ መሣሪያ በጣም ግሎ ነበር ስለዚህ እንዲቀዘቅዝ ጠፍቷል። የእርስዎ መሣሪያ አሁን በመደበኛነት በማሄድ ላይ ነው።\n\nየሚከተሉትን ካደረጉ የእርስዎ መሣሪያ በጣም ሊግል ይችላል፦\n • ኃይል በጣም የሚጠቀሙ መተግበሪያዎችን (እንደ ጨዋታ፣ ቪድዮ ወይም የአሰሳ መተግበሪያዎች ያሉ) ከተጠቀሙ\n • ትልልቅ ፋይሎችን ካወረዱ ወይም ከሰቀሉ\n • መሣሪያዎን በከፍተኛ ሙቀት ውስጥ ከተጠቀሙ"
"የእርስዎ ጡባዊ በጣም ግሎ ነበር ስለዚህ እንዲቀዘቅዝ ጠፍቷል። የእርስዎ ጡባዊ አሁን በመደበኛነት በማሄድ ላይ ነው።\n\nየሚከተሉትን ካደረጉ የእርስዎ ጡባዊ በጣም ሊግል ይችላል፦\n • ኃይል በጣም የሚጠቀሙ መተግበሪያዎችን (እንደ ጨዋታ፣ ቪድዮ ወይም የአሰሳ መተግበሪያዎች ያሉ) ከተጠቀሙ\n • ትልልቅ ፋይሎችን ካወረዱ ወይም ከሰቀሉ\n • ጡባዊዎን በከፍተኛ ሙቀት ውስጥ ከተጠቀሙ"
"የስልክ ሙቀት እየጨመረ ነው"
"የመሣሪያ ሙቀት እየጨመረ ነው"
"የጡባዊ ሙቀት እየጨመረ ነው"
"ስልክ እየቀዘቀዘ ሳለ አንዳንድ ባህሪያት ይገደባሉ።\nለተጨማሪ መረጃ መታ ያድርጉ"
"መሣሪያ እየቀዘቀዘ ሳለ አንዳንድ ባህሪያት ይገደባሉ።\nለተጨማሪ መረጃ መታ ያድርጉ"
"ጡባዊ እየቀዘቀዘ ሳለ አንዳንድ ባህሪያት ይገደባሉ።\nለተጨማሪ መረጃ መታ ያድርጉ"
"የእርስዎ ስልክ በራስ-ሰር ለመቀዝቀዝ ይሞክራል። አሁንም ስልክዎን መጠቀም ይችላሉ ነገር ግን ቀትፋፋ ሆኖ ሊያሄድ ይችላል።\n\nአንዴ ስልክዎ ከቀዘቀዘ በኋላ በመደበኛነት ያሄዳል።"
"መሣሪያዎ በራስ-ሰር ለመቀዝቀዝ ይሞክራል። አሁንም መሣሪያዎን መጠቀም ይችላሉ ነገር ግን ቀርፋፋ ሆኖ ሊያሄድ ይችላል።\n\nአንዴ መሣሪያዎ ከቀዘቀዘ በኋላ በመደበኛነት ያሄዳል"
"ጡባዊዎ በራስ-ሰር ለመቀዝቀዝ ይሞክራል። አሁንም ጡባዊዎን መጠቀም ይችላሉ ነገር ግን ቀርፋፋ ሆኖ ሊያሄድ ይችላል።\n\nአንዴ ጡባዊዎ ከቀዘቀዘ በኋላ በመደበኛነት ያሄዳል።"
"የጣት አሻራ ዳሳሹ የማብሪያ/ማጥፊያ ቁልፉ ላይ ነው። በጡባዊው ጫፍ ላይ ከፍ ካለው የድምፅ አዝራር ቀጥሎ ያለው ጠፍጣፋ አዝራር ነው።"
"የጣት አሻራ ዳሳሹ የማብሪያ/ማጥፊያ ቁልፉ ላይ ነው። በመሣሪያው ጫፍ ላይ ከፍ ካለው የድምፅ አዝራር ቀጥሎ ያለው ጠፍጣፋ አዝራር ነው።"
"የጣት አሻራ ዳሳሹ የማብሪያ/ማጥፊያ ቁልፉ ላይ ነው። በስልኩ ጫፍ ላይ ከፍ ካለው የድምፅ አዝራር ቀጥሎ ያለው ጠፍጣፋ አዝራር ነው።"
"ለተጨማሪ አማራጮች የእርስዎን ስልክ ይክፈቱ"
"ለተጨማሪ አማራጮች የእርስዎን ጡባዊ ይክፈቱ"
"ለተጨማሪ አማራጮች የእርስዎን መሣሪያ ይክፈቱ"
"በዚህ ስልክ ላይ በመጫወት ላይ"
"በዚህ ጡባዊ ላይ በመጫወት ላይ"